ጉድ ነው ተጠንቀቁ በከተማችን ታይቶ የማይታወቅ አስደንጋጭ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2025
  • ጉድ ነው ተጠንቀቁ በከተማችን ታይቶ የማይታወቅ አስደንጋጭ
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮችን ፣ ፊልሞችን ፣ ድራማዎችን ፣ ዘፈኖችን የሚያገኙበት የሐበሾች ቻናል
    Subscribe Like Share
    RUclips / habeshatime24

Комментарии • 66

  • @ስልጤአረሸይጠን
    @ስልጤአረሸይጠን 4 года назад +1

    የኔ ጀግነ እንደንተ አይነት የብዘልን ምርጥ ትረፍክ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ ፪፩/ምን አይነት ዘመን ጌላይ ደረስን

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 4 года назад +10

    አይ ኢትዮጵያ የሌቦች እና የገዳይ መፈጫ ሆነች

  • @lovefkr9154
    @lovefkr9154 4 года назад +16

    እውነት ከትራፊክ ፖሊስ አንድ አንተን አገኘን ለህዝብ የቆመ በርታ

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 года назад +5

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ኦፍፍፍ

  • @lovefkr9154
    @lovefkr9154 4 года назад +6

    በጣም አሪፍ ነፃነት አብሮ አደጌ በርታልን ሌባን ከኢትዮጵያ ገፅ አጥፋልን ይመችህ

    • @azukira9743
      @azukira9743 4 года назад

      ይህን በመስማቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አነኝህ የተረገሙ

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 4 года назад +1

    በጣም ብዙ አሉ ትኩረት ይደረግ

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 4 года назад +2

    ጀግና ትራፊክ

  • @yz7517
    @yz7517 4 года назад +5

    እረ ባካችሁ ወጀለኞችን ለምን ትደብቃላችሁ እንዴት እንጠቀቃቸው ለሌባ ከለላ ይገርማል

  • @genetgebrewold4800
    @genetgebrewold4800 4 года назад +4

    ሠሌዳ የሌለውም አለ የእኔን እህቴንም እንደደዚሁ አስር ሺ ብር ወስደውባታል

  • @ቲቲነኝየማርያምልጅ
    @ቲቲነኝየማርያምልጅ 4 года назад +8

    አረ ምን አይነት ጉድ ነው ይገርማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @destapark609
    @destapark609 4 года назад +1

    እግዚኦ ምን አይነትግዜደረስን

  • @mohamedlalamo1659
    @mohamedlalamo1659 Год назад

    አረ ኑሩልኝ በሰሞኑ የኔንም አህቴን ስዳታኘናኝ ቦታአሰይኝ ብሎ በማክና አስጋብታቷ ያሆና ናጋር አስናክቶት ያለትና ሞበይል እና ብር ወስዶ ሜዳ ቦታ ጥሏት ሔዶዋሉ

  • @adddaass243
    @adddaass243 4 года назад +2

    እንደ አንተ አይነት የትራፌክ ፓሊሰ ያብዛልህ

  • @put2234
    @put2234 4 года назад

    አሳፋራ ሀገራችን አዋራዳችን ተዋራዳ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад

    በደንብ የተጋለጡት ዘንድሮ ነው ገና ተች ስልክ እንደመጣ ብዙ ሰው ተሸውዷል

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 4 года назад +1

    ኢትዮጵያ አገሬ መኩሪያ ፣አሁን ግን በወንበዴ ልጆችሸ👹 ተከበሸ ማፈሪያ 🤗

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 4 года назад +1

    ትራፌኩ ቀጥልበት

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 4 года назад

    በታክሲ አሸከርካሪዎች ላይ የትራንሰፓርት ሚ/ር ከፍተኛ ቁጥጥርና የህግ ቅጣትን በማወውጣት የተጠቃሚውን ህብረተሰብ ሰጋት መቅረፍ ግዴታ አለበት ወንበርን ካለተጠያቂ ሃላፊነት በማሞቅ ኪሰን በሞምላት ለህዝብና ለአገር ግዴለሸነት ይብቃ

  • @mesaylidya2206
    @mesaylidya2206 4 года назад

    አሁን ስንቱ ነው ሰሌዳ አስተውሎ የሚይዘው እረ ፈጣሪ ይርዳን ብቻ

  • @ancd5125
    @ancd5125 4 года назад +1

    ሞባይል በጭቃ ሀሀሀ አይ ወዴት እየኤድን ነው አገሬ

  • @cookiese6013
    @cookiese6013 4 года назад +1

    In USA 🇺🇸⚖ if you buy from Street or sale is crime!!🔗📣TRUE

  • @ሣላይሺአደም
    @ሣላይሺአደም 4 года назад

    አይእማማኢቶዪጲድ ወዴትእየሄደችነዉ ከቶዉም በጪቃ ሀሀሀሀሀ

  • @muluworktilahun9738
    @muluworktilahun9738 4 года назад

    Fetati Ethiopian yetebkln🙏🙏🙏

  • @hanahailu6253
    @hanahailu6253 4 года назад +2

    በጣም ይገርማል ምን አየሆነ ነው ፈጣሬ

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 4 года назад +1

    That was funny aboutt the phone 📱 ihave to 😃 all day

  • @zeze7103
    @zeze7103 4 года назад +1

    What's going on in Ethiopia people they don't play by the rule put them in jail or hard work like China .

  • @put2234
    @put2234 4 года назад

    ቴሌ ምን እየስራ ነው አሁን የመጣ ቴክኖሏጅ አይጠቀምም እደ ሌላ ሀገር እራስ ልባ ነው የስርቀ ስው እዳይሸጥ ለምን አያደርግም ማንኛውም ስልክ ላባ ቢሸጥ ይያዛል እር ሀገራችን ያላቻህ ተማርኩ የምትል እዛ ወበር ላይ ቁጭ ብላቻ የምታሽከርክራ የምትዋል ይህ ስራ ስራ በድህ አትጫወቶ ሀገራችን የልባ ሀገር ሆነ በእውንት እኔ ዛሬ ብር ስልክ አርብ ነው የላከልኝ ምን ሀገርሽ የላባ ሀገር ነው እያለ ነው የመለስልኝ እግዚአብሆር ስው ገዳይ ላባ የበዛበት ሀገር ነው አለ እግዚአብሆር ያሳፍራቻ የምትስርቁ ስውች ስራታች ለማግኝት እስር ቤት ቆይ

  • @belayneshkegne1655
    @belayneshkegne1655 4 года назад +1

    እሸ በመጀመሪያ ፎቶ እናነሳለን

  • @nejusweet5760
    @nejusweet5760 4 года назад

    Yalaban foto lamen tedabikalchu ? Batam naw yamiyanadeda

  • @BenjiHall.2
    @BenjiHall.2 4 года назад

    Tekekele newe ke suke becha megezateee....👍🏾ke lebaa layee alemegezate...👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾heberetesebu lehageru Police mehone alebete..

  • @agnezfisaha3980
    @agnezfisaha3980 4 года назад

    Please if it is possible try to remind all the user's and protect those give transportation service outside the bus station.

  • @beletuonto7647
    @beletuonto7647 4 года назад +7

    ሌባውን ለምን ኣታሳዩም ሕዝብ ይወቃቸው ክብር መስጠት ለምን አስፈለገ ነገ ስፈቱ ተመልሰውም ያው ነው።

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 4 года назад

    Lemidinew fitachewin shade yaderegachut? Lebochu fitachew metayet neberebet

  • @seblebulti2708
    @seblebulti2708 4 года назад +1

    እኔም እንደሷ አጋጥሞኝ ነበር ግን አልተወሰደብኝም

  • @edendak5588
    @edendak5588 4 года назад +1

    ትርፍ ስትጫኑ ለምን እንብ አትሉ????
    እናንተ ካልተባበራችሁ ይሄ ሌብነት አይቆምም።

  • @edendak5588
    @edendak5588 4 года назад

    ባለሱቅ ካልሆነ ከመንገድ አትግዙ ።

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 4 года назад

    አደጋ አለው

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @BenjiHall.2
    @BenjiHall.2 4 года назад

    Ehetenemee bezihuu alababii Mobilwane wesedewebatale...Rhe same story happen to my sister......Bemendenewe miyafezuteee.......

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 4 года назад +2

    Tell the lady about the phone put fake haire. Around it take it to. 4kilo ship to youne maga smile

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 2 года назад

    😭😭😭😭

  • @tamaamkadir9890
    @tamaamkadir9890 4 года назад

    አሳፋር ድርግትኖ

  • @BenjiHall.2
    @BenjiHall.2 4 года назад +1

    Ewenete nee seleda biyaze...Genee Eyadenezezwachew...newe..

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 года назад +1

    Filefite ketayu yaferalu yetewalu

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 4 года назад

    😂😂😂😄😄😄🤔🤔🤔

  • @Mimi-cv6vv
    @Mimi-cv6vv 4 года назад

    ከርፋፋ ከሰው ላይ ሞባይል እንዴት ይገዛል ያውም ከማይታወቅ ሰው ላይ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 года назад

    ሌቦች.ሰው.የኑሮውድነት.አስመርሮታል.እነሱ.ይዘርፋሉ

  • @sonyson1189
    @sonyson1189 4 года назад

    Bole akbab taxe lay ebakachu .

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 года назад

    እንኳን ሸወዳት ጅል ናት ገብጋባ ልታተርፍ ነዋ ስትንሰፈሰፍ።

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 4 года назад

    የሌባወቹ ፊት አሳዩን

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 4 года назад

    Ere menigist yeti newi

  • @sarass2644
    @sarass2644 4 года назад

    Wey leboechea esey enkan twerdwe trefek police betam gobze neheke

  • @alexyewentu9828
    @alexyewentu9828 4 года назад

    Mengest yihen maseb kechal tapelawe yikrena endedrowe be mesmerachew bichenu melyet yichala

  • @BenjiHall.2
    @BenjiHall.2 4 года назад

    ????Sewe eyafezezu new.....

  • @sarass2644
    @sarass2644 4 года назад

    Weychguede yselku ngera endezahe ayenet sesetem ametwe degmo fetri ywerdechwe leboechen

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 года назад

    ወንጀለኞቹን ፊታቸው ለምን ተሸፈነ

  • @meytklia446
    @meytklia446 4 года назад

    እኔ ግርም ሚለኝ ነር የወጀለኛ ቀጣፊ ሌባ ለምድነው ፊቱን ሚሸፈነው

  • @selamgetu3059
    @selamgetu3059 4 года назад

    Yemgerm new enamel note 5 sell beze bersu mekina tesrkyalu

  • @ጌደራዩቲብ
    @ጌደራዩቲብ 4 года назад

    ለምንፊታቸው ።ተሸፈነነነነነነ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 5 месяцев назад

    Fitachewen meshefen ayasfelegem metayet alebachew

  • @temualali8527
    @temualali8527 4 года назад

    Lemendenew fitachewen meteshefnut gedayn kemabertatat leyche alayewem lebam leba new

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 4 года назад +1

    ትራፌኩ ቀጥልበት